ኢዮብ 1:15 NASV

15 ሳባውያን ጥቃት አድርሰውባቸው ይዘዋቸው ሄዱ፤ አገልጋዮቹንም በሰይፍ ገደሉ። እኔም ብቻዬን አመለጥሁ፤ ልነግርህም መጣሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 1:15