ኢዮብ 1:7 NASV

7 እግዚአብሔርም ሰይጣንን፣ “ከወዴት መጣህ?” አለው።ሰይጣንም፣ “በምድር ሁሉ ዞርሁ፤ ወዲያና ወዲህም ተመላለስሁባት” ብሎ ለእግዚአብሔር መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 1:7