ኢዮብ 10:1 NASV

1 “ሕይወቴን እጅግ ጠላሁ፤ስለዚህም ማጒረምረሜን ያለ ገደብ እለቃለሁ፤በነፍሴም ምሬት እናገራለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 10:1