19 ካህናትን ከክህነታቸው ያዋርዳል፤ለዘመናት የተደላደሉትንም ይገለብጣል።
20 ዕውቅ መካሪዎችን ቋንቋ ያሳጣል፤የሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይወስዳል።
21 የተከበሩትን ውርደት ያከናንባል፤ብርቱዎችንም ትጥቅ ያስፈታል።
22 የጨለማን ጥልቅ ነገሮች ይገልጣል፤የሞትንም ጥላ ወደ ብርሃን ያወጣል።
23 ሕዝቦችን ታላቅ ያደርጋል፤ መልሶም ያጠፋቸዋል፤ሕዝቦችን ያበዛል፤ ያፈልሳቸዋልም።
24 የዓለም መሪዎችን ማስተዋል ይነሣል፤መንገድ በሌለበት በረሓም ያቅበዘብዛቸዋል፤