ኢዮብ 20:10 NASV

10 ልጆቹ ለድኾች ካሣ መክፈል አለባቸው፤እጆቹም ሀብቱን መልሰው መስጠት ይገባቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 20:10