ኢዮብ 20:26 NASV

26 ሀብቱ ለድቅድቅ ጨለማ ተዳርጎአል፤ሰው ባላራገበው እሳት ይበላል፤በድንኳኑም ውስጥ የተረፈውን ይልሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 20:26