22 ነገር ግን እግዚአብሔር ብርቱዎችን በኀይሉ ጐትቶ ይጥላል፤ቢደላደሉም የሕይወት ዋስትና የላቸውም።
23 ያለ ሥጋት እንዲኖሩ ትቶአቸው ይሆናል፤ዐይኖቹ ግን በመንገዳቸው ላይ ናቸው።
24 ለጥቂት ጊዜ ከፍ ከፍ ይላሉ፤ ሆኖም ይጠፋሉ፤ዝቅ ዝቅ ብለው፤ እንደ ሌሎቹ ይከማቻሉ።እንደ እህል ራስም ይታጨዳሉ።
25 “ይህ እንዲህ ካልሆነማ፣ የሚያስተባብለኝ ማን ነው?ቃሌን ከንቱ የሚያደርገውስ ማን ነው?”