ኢዮብ 26:14 NASV

14 እነዚህ የሥራው ዳር ዳር ናቸው፤ስለ እርሱ የሰማነው ምንኛ አነስተኛ ነው!የኀይሉንስ ነጐድጓድ ማን ሊያስተውል ይችላል?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 26:14