23 መንገዱ ለተሰወረበት ሰው፤እግዚአብሔርም በዐጥር ላጠረው፣ሕይወት ለምን ተሰጠ?
24 ትካዜ ምግብ ሆኖኛልና፤የሥቃይ ጩኸቴም እንደ ውሃ ይፈሳል።
25 የፈራሁት ነገር መጥቶብኛል፤የደነገጥሁበትም ደርሶብኛል።
26 ሰላም የለኝም፤ ርጋታም የለኝም፤ሁከት እንጂ ዕረፍት የለኝም።”