27 በውስጤ ያለው ነውጥ አላቋረጠም፤የመከራ ዘመንም መጣብኝ።
28 በፀሓይ አይደለም እንጂ፣ ጠቋቍሬ እዞራለሁ፤በጉባኤ መካከል ቆሜ ለርዳታ እጮኻለሁ።
29 የቀበሮች ወንድም፣የጒጒቶችም ባልንጀራ ሆኛለሁ።
30 ቈዳዬ ጠቍሮ ተቀረፈ፤ዐጥንቴም በትኵሳት ነደደ።