ኢዮብ 31:24

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24“ወርቅን ተስፋ አድርጌ፣ወይም ንጹሑን ወርቅ፣ ‘አንተ መታመኛዬ ነህ’ ብዬ ከሆነ፣

ኢዮብ 31:24 — NASV