ኢዮብ 32:12 NASV

12 በሙሉ ልብ አዳመጥኋችሁ፤ነገር ግን ከእናንተ የኢዮብን ቃል ያስተባበለ ማንም የለም፤ለንግግሩም አጸፋ የመለሰ አልተገኘም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 32:12