ኢዮብ 32:6 NASV

6 ስለዚህ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ እንዲህ አለ፤“እኔ በዕድሜ ታናሽ ነኝ፤እናንተ ግን አዛውንቶች ናችሁ፤ከዚህም የተነሣ የማውቀውን ለመናገር አልደፈርሁም፤ፈርቼ ዝም አልሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 32:6