29 “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ፣ሁለት ሦስት ጊዜ ለሰው ያደርጋል።
30 ይኸውም የሕይወት ብርሃን ይበራለት ዘንድ፣ነፍሱን ከጒድጓድ ለመመለስ ነው።
31 “ኢዮብ ሆይ፤ ልብ ብለህ ስማኝ፤እኔ ልናገር፤ አንተ ዝም በል።
32 የምትለው ካለህ፣ መልስ ስጠኝ፤ትክክለኛነትህንም ማወቅ እፈልጋለሁና ተናገር፤
33 አለበለዚያ፣ ዝም ብለህ ስማኝ፤እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ።”