ኢዮብ 34:37 NASV

37 በኀጢአቱም ላይ ዐመፅን ጨምሮአል፤በመካከላችን ሆኖ በንቀት አጨብጭቦአል፤በእግዚአብሔርም ላይ ብዙ ተናግሮአል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 34:37