30 መብረቁን በዙሪያው እንዴት እንደሚበትን ተመልከት፤የባሕሩንም ወለል ይሸፍናል።
31 እርሱ ሕዝብን የሚያስተዳድረው፣ ምግብንም አትረፍርፎ የሚሰጣቸውበዚህ መንገድ ነው።
32 እጆቹን በመብረቅ ይሞላቸዋል፤ዒላማውንም እንዲመታ ያዝዘዋል።
33 ነጐድጓዱ ውሽንፍር እንደሚከተለው ያመለክታል፤ከብቶችም እንኳ መምጣቱን ይጠቍማሉ።