ኢዮብ 4:17 NASV

17 ‘ሥጋ ለባሽ ከእግዚአብሔር ይልቅ ጻድቅ ሊሆን ይችላልን?ሰውስ ከፈጣሪው ይልቅ ንጹሕ ሊሆን ይችላልን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 4:17