ኢዮብ 42:12 NASV

12 እግዚአብሔርም ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛውን የኢዮብን ሕይወት ባረከ። እርሱም ዐሥራ አራት ሺህ በጎች፣ ስድስት ሺህ ግመሎች፣ አንድ ሺህ ጥማድ በሬዎች፣ አንድ ሺህ እንስት አህዮችም ነበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 42:12