ኢዮብ 42:16 NASV

16 ከዚህ በኋላ ኢዮብ አንድ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፤ ልጆቹንና የልጅ ልጆቹን እስከ አራት ትውልድ ድረስ አየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 42:16