ኢዮብ 5:24 NASV

24 ድንኳንህ በሚያስተማምን ሁኔታ እንዳለ ታውቃለህ፤በረትህን ትቃኛለህ፤ አንዳችም አይጐድልብህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 5:24