1 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤
2 “ምነው ሐዘኔ በተመዘነ!መከራዬም ሚዛን ላይ በተቀመጠ!
3 ከባሕር አሸዋ ይልቅ በከበደ፣ኀይለ ቃሌም ባላስገረመ ነበር!
4 ሁሉን የሚችል አምላክ ፍላጻ በውስጤ ነው፤መንፈሴም መርዙን ትጠጣለች፤የእግዚአብሔር ማስደንገጥ ተሰልፎብኛል።
5 የሜዳ አህያ ሣር እያለው፣በሬስ ድርቆሽ እያለው፣ ይጮኻልን?