ኢዮብ 7:11 NASV

11 “ስለዚህ ከቶ ዝም አልልም፤በመንፈሴ ጭንቀት እናገራለሁ፤በነፍሴም ምሬት አጒረመርማለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 7:11