ኢዮብ 7:20 NASV

20 ሰውን የምትከታተል ሆይ፤ኀጢአት ብሠራ፣ አንተን ምን አደርግሃለሁ?ለምን ዒላማህ አደረግኸኝ?ለምንስ ሸክም ሆንሁብህ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 7:20