ዘሌዋውያን 1:17 NASV

17 በክንፎቹ በኩል ለሁለት ይሰንጥቀው፤ ነገር ግን ጨርሶ አያለያየው፤ ካህኑም በመሠዊያው ላይ በሚነደው ዕንጨት ላይ ያቃጥለው፤ ይህም በእሳት የሚቀርብ፣ ሽታውም እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት ይሆናል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 1:17