ዘሌዋውያን 1:9 NASV

9 አቅራቢው የሆድ ዕቃውንና እግሮቹን በውሃ ይጠብ፤ ካህኑም መባውን ሁሉ በመሠዊያው ላይ ያቃጥል፤ ይህም በእሳት የሚቀርብ፣ ሽታውም እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 1:9