ዘሌዋውያን 10:13 NASV

13 ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት ከሚቀርበው መሥዋዕት ያንተና የልጆችህ ድርሻ ይህ ስለ ሆነ፣ በተቀደሰ ስፍራ ብሉት፤ እንዲህ ታዝዣለሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 10:13