ዘሌዋውያን 10:17 NASV

17 “የኀጢአት መሥዋዕቱን ለምን በተቀደሰው ስፍራ አልበላችሁትም? እጅግ የተቀደሰ ነው፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ስርየት በማስገኘት የሕዝቡን ኀጢአት እንድታስወግዱበት የተሰጣችሁ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 10:17