ዘሌዋውያን 10:19 NASV

19 አሮንም ሙሴን፣ “እነሆ፤ በዛሬው ቀን የኀጢአት መሥዋዕታቸውንና የሚቃጠል መሥዋዕታቸውን በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት አቀረቡ፤ እኔም እንዲህ ያለ ነገር የደረሰብኝ ሰው ነኝ፤ ታዲያ፣ ዛሬ የኀጢአት መሥዋዕቱን ብበላ ኖሮ እግዚአብሔርስ (ያህዌ) ደስ ይለው ኖሮአልን?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 10:19