ዘሌዋውያን 10:9 NASV

9 “እንዳትሞቱ አንተና ልጆችህ ወደ መገናኛው ድንኳን በምትገቡበት ጊዜ የወይን ጠጅ ወይም ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጡ፤ ይህም በልጅ ልጃችሁ ዘንድ የሚጠበቅ ዘላለማዊ ሥርዐት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 10:9