ዘሌዋውያን 11:10 NASV

10 ነገር ግን በባሕሮችና በወንዞች ውስጥ ከሚኖሩት ፍጡሮች ሁሉ፣ ከሚንፏ ቀቁት ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ሕይወት ካላቸው ሌሎች ፍጡሮች መካከል ክንፍና ቅርፊት የሌላቸው በእናንተ ዘንድ አስጸያፊዎች ይሁኑ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 11:10