ዘሌዋውያን 11:21 NASV

21 ነገር ግን ክንፍ ኖሮአቸው በአራት እግር ከሚንቀሳቀሱ ነፍሳት መካከል ከምድር በሚፈናጠሩበት እግራቸው አንጓ ያለባቸውን መብላት ትችላላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 11:21