ዘሌዋውያን 11:40 NASV

40 ማንም ሰው ከበድኑ ቢበላ ልብሱን ይጠብ፤ ሆኖም እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ነው፤ በድኑን የሚያነሣ ልብሱን ይጠብ፤ ሆኖም እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 11:40