ዘሌዋውያን 11:45 NASV

45 አምላካችሁ (ኤሎሂም) እሆን ዘንድ ከግብፅ ምድር ያወጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ፤ ስለዚህ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 11:45