ዘሌዋውያን 13:26 NASV

26 ነገር ግን ካህኑ በሚመረምርበት ጊዜ ነጭ ጠጒር የሌለበት፣ ከቈዳውም በታች ዘልቆ ያልገባና የከሰመ ቢሆን፣ ካህኑ ሰውየውን ሰባት ቀን ያግልለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 13:26