ዘሌዋውያን 13:28 NASV

28 ቋቍቻ ባለበት ከቈየና በቈዳው ላይ ካልተስፋፋ፣ ይልቁንም እየከሰመ ከሄደ፣ በቃጠሎው ሰበብ የተከሠተ ዕብጠት ነውና ካህኑ ንጹሕ መሆኑን ያስታውቅ፤ የቃጠሎው ጠባሳ እንጂ ሌላ አይደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 13:28