ዘሌዋውያን 13:56 NASV

56 ዕቃው ከታጠበ በኋላ ካህኑ በሚመረምርበት ጊዜ ደዌው ከስሞ ቢገኝ፣ በደዌ የተበከለውን ቦታ ከልብሱ ወይም ከቈዳው ወይም በሸማኔ ዕቃ ከተሠራው ወይም በእጅ ከተጠለፈው ጨርቅ ቀዶ ያውጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 13:56