25 ለበደል መሥዋዕት የሚሆነውንም የበግ ጠቦት ይረድ፤ ከደሙም ጥቂት ወስዶ የሚነጻውን ሰው የቀኝ ጆሮ ታችኛ ጫፍ፣ የቀኝ እጁን አውራ ጣትና የቀኝ እግሩን አውራ ጣት ያስነካ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 14:25