ዘሌዋውያን 14:31 NASV

31 ከእነዚህም አንዱን ለኀጢአት መሥዋዕት፣ ሌላውን ለሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ ከእህሉ ቊርባን ጋር ያቅርብ፤ በዚህም ሁኔታ ካህኑ ለሚነጻው ሰው በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያስተሰርይለታል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 14:31