ዘሌዋውያን 14:9 NASV

9 በሰባተኛውም ቀን ጠጒሩን በሙሉ ይላጭ፤ ራሱን፣ ጢሙን፣ ቅንድቡንና ሌላውንም ጠጒር ሁሉ ይላጭ። ልብሱን ይጠብ፤ ሰውነቱን በውሃ ይታጠብ፤ ንጹሕም ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 14:9