ዘሌዋውያን 15:13 NASV

13 “ ‘ፈሳሽ ነገር የሚወጣው ሰው ከፈሳሹ ሲነጻ፣ በሕጉ መሠረት ለመንጻቱ ሰባት ቀን ይቊጠር፤ ልብሱን ይጠብ፤ ሰውነቱንም በምንጭ ውሃ ይታጠብ፤ ንጹሕም ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 15:13