ዘሌዋውያን 15:18 NASV

18 አንድ ሰው ከአንዲት ሴት ጋር ግብረ ሥጋ ፈጽሞ ዘር ቢፈሰው፣ ሁለቱም በውሃ ይታጠቡ፤ እስከ ማታ ድረስ ግን ርኩሳን ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 15:18