ዘሌዋውያን 15:24 NASV

24 “ ‘አንድ ሰው ከእርሷ ጋር ቢተኛና የወር አበባዋ ቢነካው፣ እስከ ሰባት ቀን ድረስ ርኩስ ይሆናል፤ እርሱ የሚተኛበት መኝታ ሁሉ ርኩስ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 15:24