ዘሌዋውያን 16:12 NASV

12 በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ካለው መሠዊያ ፍም ተወስዶ የተሞላበትን ጥና ይያዝ፤ ሁለት እጅ ሙሉ መልካም መዐዛ ያለው ዕጣን ይውሰድ፤ እነዚህንም ወደ መጋረጃው ውስጥ ይዞ ይግባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 16:12