ዘሌዋውያን 16:21 NASV

21 ሁለት እጆቹን በሕይወት ባለው ፍየል ራስ ላይ ይጫን፤ በላዩም የእስራኤላውያንን ክፋትና ዐመፅ፣ ኀጢአታቸውን ሁሉ በሙሉ ይናዘዝበት፤ እነዚህንም በፍየሉ ራስ ላይ ይጫን፤ ፍየሉንም ለዚሁ ተግባር በተመደበ ሰው እጅ ወደ ምድረ በዳ ይስደደው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 16:21