ዘሌዋውያን 16:27 NASV

27 ደማቸው ለማስተሰረያነት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የገባው፣ ለኀጢአት መሥዋዕት የቀረቡት ወይፈንና ፍየል ከሰፈር ውጭ ተወስደው ቈዳቸው፣ ሥጋቸውና ፈርሳቸው ይቃጠል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 16:27