ዘሌዋውያን 17:11 NASV

11 የፍጡር ሕይወት በደሙ ውስጥ ነውና፤ በመሠዊያ ላይ ለሕይወታችሁ ማስተስረያ እንዲሆን ደሙን ሰጥቻችኋለሁ፤ ለሰውም ሕይወት ስርየት የሚያስገኝ ደም ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 17:11