30 ትእዛዜን ጠብቁ፤ ከእናንተ በፊት በምድሪቱ የኖሩ ሰዎች ካደረጓቸው አስጸያፊ ድርጊቶች አንዱንም አትፈጽሙ፤ በእነዚህም ራሳችሁን አታርክሱ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ነኝ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 18:30