ዘሌዋውያን 19:19 NASV

19 “ ‘ሥርዐቴን ጠብቁ፤“ ‘የተለያዩ እንስሳትን አታዳቅል፤“ ‘በዕርሻህ ላይ ሁለት ዐይነት ዘር አትዝራ፤“ ‘ከሁለት ዐይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 19:19