ዘሌዋውያን 20:14 NASV

14 “ ‘አንድ ሰው አንዲትን ሴትና እናትዋን ቢያገባ፣ አድራጐቱ ጸያፍ ነው፤ በመካከላችሁ እንዲህ ዐይነት ርኵሰት እንዳይገኝ ሰውየውና ሴቶቹ በእሳት ይቃጠሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 20:14