ዘሌዋውያን 21:11

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11አስከሬን ወዳለበት ስፍራ አይግባ፤ ስለ አባቱም ሆነ ስለ እናቱ ራሱን አያርክስ።

ዘሌዋውያን 21:11 — NASV